አትሌቲክስ አፍሪካ

በ23ኛ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ ሜዳሊያ አግኝታለች !

በካሜሩን ዱዋላ ዛሬ በተጀመረው 23ኛ የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5 ሺህ ሜትር ሩጫ ኢትዮጵያ የወርቅና የብር ሜዳሊያ አግኝታለች።
በውድድሩ አትሌት ፋንታዬ በላይነህ እና አትሌት ውብርስት አስቻለ ተከታትለው በመግባት ለሀገራቸው የወርቅና የብር ሜዳሊያ አምጥተዋል።