በፓሪስ 2024 ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአትሌቲክስ ስፖርት ኢትዮጵያን የሚወክሉ የመጨረሻ ተሰላፊ አትሌቶች ከነተጠባባቂያቸው መለየታቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።

ማራቶን በሴቶችና በወንዶች

አትሌት ትዕግስት አሰፋ፣አትሌት አማኔ በሪሶ፣አትሌት መገርቱ ዓለሙ፣አትሌት ጎይቶቶም ገ/ስላሴ (ተጠባባቂ)

አትሌት ቀነኒሳ በቀለ ፣አትሌት ሲሳይ ለማ፣አትሌት ዴሬሳ ገለታ፣ አትሌት ታምራት ቶላ (ተጠባባቂ)

800 ሜትር በሴቶች

አትሌት ፅጌ ድጉማ፣አትሌት ሐብታም ዓለሙ፣አትሌት ወርቅነሽ መለሰ፣ አትሌት ንግስት ጌታቸው (ተጠባባቂ)

1500 ሜትር በወንዶችና በሴቶች

አትሌት አብዲሳ ፈይሳ፣አትሌት ሳሙኤል ተፈራ፣አትሌት ኤርሚያስ ግርማ፣አትሌት ታደሰ ለሚ (ተጠባባቂ)

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ፣አትሌት ብርቄ ሃየሎም፣አትሌት ድርቤ ወልተጂ፣አትሌት ሂሩት መሸሻ (ተጠባባቂ)

5ሺህ ሜትር ወንዶችና በሴቶች

አትሌት ሀጎስ ገ/ህይወት፣አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣አትሌት አዲሱ ይሁኔ፣አትሌት ሰሞን ባረጋ (ተጠባባቂ)

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ፣አትሌት መዲና ኢሳ፣አትሌት እጅጋየሁ ታዬ፣አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ (ተጠባባቂ)

10ሺህ ሜትር ወንዶችና በሴቶች

አትሌት ዮሚፍ ቀጄልቻ፣አትሌት በሪሁ አረጋዊ፣አትሌት ሰለሞን በረጋ፣አትሌት ቢኒያም መሀሪ (ተጠባባቂ)

አትሌት ጉዳፍ ፀጋዬ፣አትሌት ፎቴን ተስፋዬ፣አትሌት ፅጌ ገ/ሰላማ፣አትሌት አይናዲስ መብራቱ (ተጠባባቂ)

3ሺህ ሜትር መሠናክል በወንዶች

አትሌት ለሜቻ ግርማ፣አትሌት ሳሙኤል ፍሬው፣አትሌት ጌትነት ዋለ፣አትሌት አብርሃም ስሜ (ተጠባባቂ)

20 ኪሎ ሜትር ርምጃ በወንድ አትሌት ምስጋና ዋቁማ መሆናቸውን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል።