አትሌቲክስ ዜናዎች በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሸነፈች May 3, 2025May 3, 2025EthokickComments Off on በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ አትሌት ጽጌ ዱጉማ አሸነፈች አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ በተደረገ የሴቶች 800 ሜትር አትሌት ጽጌ ዱጉማ ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ አሸንፋለች። አትሌት ጽጌ ርቀቱን 1 ደቂቃ 56 ሰከንድ ከ64 ማይክሮ ሰከንድ በሆነ ሰዓት በማጠናቀቅ ነው ያሸነፈችው፡፡