አትሌቲክስ ዜናዎች

በሻንጋይ ማራቶን አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ አሸናፈች!

 

👇
በሻንጋይ ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ስራነሽ ይርጋ ዳኜ ማሸነፍ ችላለች።አትሌቷ 2:21:28 በሆነ ሰዓት በመግባት ነው ውድድሩን በቀዳሚነት ማጠናቀቅ የቻለችው።
በወንዶች የሻንጋይ ማራቶን ኬኒያዊው አትሌት ፊሊሞን ኪፕቱ ኪፕቹምባ 2:05:35 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሩን በአሸናፊነት አጠናቋል፡፡