አትሌቲክስ ዜናዎች

በምሽቱ የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የዳይመንት ሊግ በሚያስቆጭ መልኩ ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት የአለም ክብረወሰኑን ተረከበች ! 

🛑በምሽቱ የ10 ሺህ ሜትር ሴቶች የዳይመንት ሊግ በሚያስቆጭ መልኩ ኬንያዊቷ ቢያትሪስ ቼቤት የአለም ክብረወሰኑን ተረከበች !

👇

 

በምሽቱ የዳይመንት ሊግ ውድድር ኬንያዊቷ አትሌት ቢያትሪስ ቼቤት የ10ሺህ ሜትር የአለም ክብረ ወሰንን በሚያስቆጭ መልኩ (28:54.14) ከ29 ደቂቃ በታች በሆነ ጊዜ በመግባት በለተሰበት ግዳይ ተይዞ የነበረውን ክብረ ወሰ መውሰድ ችላለች.

 

የ5ኪሎ የአለም ክብረ ወሰን ባለቤት ጉዳፍ ፀጋይ ለረጅም ጊዜ በመምራት 2ኛ ሆና ስታጠናቅቅ ውድድሩን በ29፡05.92 በመግባት በ24 ሰከንድ አሻሽላ የምንግዜውም 3ኛ ሆናለች ።