ዜናዎች – ፈረሰኞቹ 4 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረሙ ! July 16, 2021July 16, 2021EthokickComments Off on – ፈረሰኞቹ 4 አዳዲስ ተጫዋቾችን አስፈረሙ ! የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ አዲስ ተጨዋቾችን ማለትም ቡልቻ ሹራ፣ሱሌማን ሃሚድ፣ጋቶች ፓኖም፣ምኞት ደበበ ፈረሰኞቹን በይፋ ዛሬ አስፈርመዋል። በተጨማሪም ናትናኤል ዘለቀ፣ሰላህዲን በርጊቾ፣ደስታ ደሙ፣ ሃይደር ሸረፋና አማኑኤል ገብረሚካኤል ውላቸውን አድሰዋል፡፡ የክለቡ ፕሬዝዳንት አቶ አብነት ገብረመስቀል ለተጫዋቾቹ በመልካም ስነ-ምግባር ታንጸው የጨዋታ ጊዚያቸው የተሳካ እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡ ቅዱስ ጊዮርጊስ