ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !

⭕️ሻሸመኔ ከተማ ወደ ከፍተኛ ሊግ ወረደ !
#የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ
ሻሸመኔ ከተማ 0 – 2 ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
40′ ሱሌማን ሀሚድ
63′ አዲስ ግደይ
ቅዳሜ ሰኔ 22/2016 -ሀያ ዘጠነኛ ሳምንት #በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም