ዜናዎች – ስሑል ሽረ እና ቦዲቲ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገሩ 10ኛ እና 11ኛ ቡድኖች ሆነዋል። December 29, 2024December 29, 2024EthokickComments Off on – ስሑል ሽረ እና ቦዲቲ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገሩ 10ኛ እና 11ኛ ቡድኖች ሆነዋል። የኢትዮጵያ ዋንጫ የዛሬ ከሰአት ጨዋታ ውጤቶች :- 2ኛ ዙር 10ኛ እና 11ኛ ጨዋታ ውጤቶች ኢትዮጵያ ቡና 1-2 ስሑል ሽረ 79′ ኩንኩን ሃፊዝ 45+2′ ብሩክ ሐዱሽ 74′ ሄኖክ ተወልደ አዳማ ከተማ 1-1 ቦዲቲ ከተማ 9′ አብዱልፈታ ሰፋ / 89′ ደሳለኝ ሀሜ በመለያ ምቶች ቦዲቲ ከተማ 4-2 አሸንፏል። – ስሑል ሽረ እና ቦዲቲ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገሩ 10ኛ እና 11ኛ ቡድኖች ሆነዋል።