ዜናዎች

ሲዳማ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ክለብ ሆኗል!

⭕️ሲዳማ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ክለብ ሆኗል!
የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ሰባተኛ ጨዋታ ውጤት
ሲዳማ ቡና 2-2 ሶሎዳ ዓድዋ
7′ ሳሙኤል ሳሊሶ / 75′ መሐሪ አምሐ
20′ ሀብታሙ ታደሰ / 90′ ከድር ሳሌህ
* ሲዳማ ቡና በመለያ ምቶች 5-4 አሸንፎ ወደ ሦስተኛ ዙር ያለፈ ሰባተኛው ቡድን ሆኗል።