አትሌቲክስ ዜናዎች

ሰለሞን ቱፋ ከ ሩሲያዊው ጋር ለነሀስ ይጫወታል !

የጃፓኑን ተጋጣሚው ሰርጅዮ ሱዙኪ በመርታት ወደ ሩብ ፍፃሜው ያለፈው ሰለሞን ቱፋ ደምሴ በቱኒዚያው ተፎካካሪው በነጥብ ልዩነት ቢሸነፍም የተሻለ ነጥብ ስላስመዘገበ ለነሀስ ሜዳሊያ ይጫወታል። ሰለሞን ቱፋ ከ ሩሲያዊው አርታሞኖቭ ሚኪሀሊ ጋር ነው የተገናኘው። ሰለሞን የሚያሸንፍ ከሆነ ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን ሜዳሊያ ታገኛለች።
@EOC Olympic