ዜናዎች

ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አስታውቀዋል !

የ2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኮከብ ተጫዋች እና ኮከብ ግብ አግቢ አቡበከር ናስር ወደ ደቡብ አፍሪካ.ከሁለት አመት በፊት ማምራቱ ይታወቃል ።
የደቡብ አፍሪካን ሊግ እየመራ የሚገኘው ማሜሎዲ ሰንዳውንስ አጥቂውን አቡበከር ናስርን እንደለቀቀው አሰልጣኝ ሩላኒ ሞክዌና አስታውቀዋል።