English ዜናዎች

መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል!

⭕️መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል!
👇
የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር 8ኛ እና 9ኛ ጨዋታ ውጤቶች
🔛መቻል 4-0 አዲስ አበባ ከተማ
23′ 43′ 72′ ሽመልስ በቀለ
40′ አስቻለው ታመነ (ፍ)
🔛ደሴ ከተማ 0-4 ነገሌ አርሲ
14′ 73′ ምስጋናው መላኩ
25′ ፍፁም ተ/ማርያም
27′ አሸናፊ በቀለ
* መቻል እና ነገሌ አርሲ ወደ 3ኛ ዙር ያለፉ ስምንተኛ እና ዘጠነኛ ክለቦች ሆነዋል

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *