Athlete Derartu Tulu
አትሌቲክስ

ለክብርት ጀግና ለኮ/ር ደራርቱ ቱሉ ዕውቅ እና ሽልማት ተበርክቷል !

በዛሬው የስካይ ላይት ሆቴል ለኮ/ር ደራርቱ ቱሉ በተደረገላት የእውቅና፣ ሽልማት እንዲሁም የአክብሮቶች ልዩ ፕሮግራም ላይ የሚከተሉት ሽልማቶች ተበርክቷል!
🔛ፌደራል ማረሚያ ለመጀመሪያ ጊዜ በ1ኛ ደረጃ የተሰጠ የክብር ኒሻን ሽልማት ተበርክቶላታል
🔛 የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአያት የሚገኘውን ትልቁን አደባባይ በስሟ ተሰይሟል
🔛 የሁለት ሚሊዮን ብር የገንዘብ ሽልማት ከከተማ አስተዳደሩ ተበርክቶላታል
🔛ኦሮሚያ ክልል አምስት ሚሊየን እና ሱሉልታ የስፓርት አካዳሚ በስሟ ተሰየሞላት
🔛የእለቱን የእውቅናና ምስጋና መርሀ ግብሩ አዘጋጆች 350 ግራም የወርቅ ኒሻን እንዲሁም 2021 ሞዴል ኔክሰስ መኪና ሸልማት አበርክተውላታል።