አትሌቲክስ ዜናዎች

🛑 ትላንት የ39ኛ ዓመት ልደቷን ያከበረችዉ ጥሩነሽ ዲባባ አሁንም ድንቅ ብቃቷን አሳይታለች! 

 

ጥሩነሽ ዲባባ

👇

የሶስት ጊዜ የኦሎምፒክ እና የአምስት ጊዜ የአለም ሻምፒዮና በረዥም ርቀት ሩጫ ንግሥትና ትላንት 39ኛ ዓመቷ ያከበረችዉ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ ከሶስተኛ ልጇን ከወለደች ከዓመት ዕረፍት በኋላ ወደ ሩጫ ዓለም በመመለስ ዛሬ ማድሪድ በተካሄደው የ10 ኪሎ ሜትር ዉድድር ላይ 31፡04 በሆነ ጊዜ 3ኛ ሆና ስታጠናቅቅ በወንዶች ዳዊት ወልዴ 26፡55 በመግባት አሸንፋለች።