አፍሪካ ዜናዎች

⭕ አዲሱ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ አድርጓል!

⭕ አዲሱ የዋልያዎቹ አሠልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ30 ተጫዋቾች ጥሪ ማቅረባቸውን የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ይፋ አድርጓል!

      30 ተጫዋቾች

👇

🕳ግብ ጠባቂዎች

1)ሰዒድ ሀብታሙ (አዳማ ከተማ)
2)አቡበከር ኑራ (ኢትዮጵያ መድን)
3)ቢንያም ገነቱ (ወላይታ ድቻ)

🕳ተከላካዮች

4)ሄኖክ አዱኛ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
5) ዓለም ብርሃን ይግዛው (ፋሲል ከነማ)
6)ብርሃኑ በቀለ (ሲዳማ ቡና)
7) ያሬድ ባዬ (ባህር ዳር ከተማ)
8(  ምኞት ደበበ (ፋሲል ከነማ)
9) ፈቱዲን ጀማል (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ)
10)ሚሊዮን ሰለሞን (ሀዋሳ ከተማ)
11) ወልደአማኑኤል ጌቱ (ኢትዮጵያ ቡና)
12)ረመዳን የሱፍ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
13)ያሬድ ካሳዬ (ኢትዮጵያ መድን)

🕳አማካዮች

14)ጋቶች ፓኖም (ፋሲል ከነማ)
15) ናትናኤል ዘለቀ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
16) ሽመልስ በቀለ (መቻል)
17) ሱራፌል ዳኛቸው (ፋሲል ከነማ)
18) ወገኔ ገዛኸኝ (ኢትዮጵያ መድን)
19) የአብስራ ተስፋዬ (ባህር ዳር ከተማ)
20) አለልኝ አዘነ (ባህር ዳር ከተማ)
21) ከነአን ማርክነህ (መቻል)

🕳አጥቂዎች

22)ጌታነህ ከበደ (ፋሲል ከነማ)
23) ሀብታሙ ታደሰ (ባህር ዳር ከተማ)
24)አቤል ያለው (ቅዱስ ጊዮርጊስ)
25)አቡበከር ናስር (ማሜሎዲ ሰንዳውንስ/ደቡብ አፍሪካ)
26) አማኑኤል ገ/ሚካኤል (ፋሲል ከነማ)
27)ፍፁም ጥላሁን (ባህር ዳር ከተማ)
28)ቸርነት ጉግሳ (ባህር ዳር ከተማ)
29) በረከት ደስታ (መቻል)
30) ተገኑ ተሾመ (ቅዱስ ጊዮርጊስ)