English አትሌቲክስ ዜናዎች

⭕#ኢትዮጵያዊቷ ትዕግስት አሰፋ የአመቱ ምርጥ አትሌት በመሆን ታላቅ ክብር ተቀዳጅታለች!#World Athlete of the Year –

 

በ2023 የሴቶች ማራቶን ክብረወሰንን 2:11:53 በመግባት የበርሊን ማራቶንን በማሸነፍ አዲስ ክብረወሰን በእጇ ያስገባቸው ኢትዮዽያዊቷ አትሌት ትዕግስት አሰፋ በጎዳና ላይ ውድድሮች ባሳየችው ድንቅ ብቃት ምሽቱን የአለም አትሌቲክስ የአመቱ ምርጥ አትሌት በማለት ታላቁን ክብር ለትግስት አልብሷታል ።

በወንዶች በተመሳሳይ የማራቶን ክብረወሰንን በእጁ ያስገባው ኬኒያዊዉ ኬልቨን ኪፕቱ ይህንኑ ክብር አሸንፏል::

World Athlete of the Year – Women’s Out of Stadia 👑

Tigist Assefa 🇪🇹 is your World Athlete of the Year for out of stadia events