ዜናዎች

ፋረሰኞቹ ወደ ድሬደዋ ጉዛቸውን ቀጥለዋል- ሳልሀዲን ሰኢድ በሸገር ደርቢ ?

በ18ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አራፊ ቡደን የነበረው እና በደረጃ ሰንጠረዡ በ27 ነጥብ እና በ9 ንፁህ ጎል በ4ኛ ደረጃ የሚገኙው የቅ/ጊዮርጊስ ስፖርት ክለብ ለዘጠኝ ቀናት ቢሾፍቱ ሲያደርጉ የነበረውን ልምምዳቸውን አጠናቀው አሁን ጉዞ ወደ ድሬዳዋ ጀምረዋል።   በቅርቡ በተሾሙት አዲሱ የክለብ ዋና አሰልጣኝ እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን እየተመሩ ፈረሰኞቹ በቢሾፍቱ የክቡር ይድነቃቸው ተሰማ አካዳሚያቸው የ18ኛው ሳምንት የአሪፍ ቡድን የጊዜያቸውን  ዝግጅታቸውን  ለዘጠኝ ቀናት በሜዳቸው ልምምድ ሲያደርገሁ ቆይተዋል ።በሌላው በኩል እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን የ17ኛው ሳምንት መጀመሪያ ጨዋታቸውን ከሰበታ ከተማ ጋር  0 ለ 0 መለያየታቸው ይታወሳል።
በአንፃሩ  በ19ኛው ሳምንት ጨዋታቸውን  የፊታችን እሁድ በሸገር ደርቢ ቡድናቸውን ይዘው ለመቅርብ አሁን  ወደ ድሬዳዋ ጉዞ  እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓል  ጀምረዋል ። የቅዱስ ጊዮርጊስ ክለብ የፊታችን እሁድ ከኢትዮጵያ ቡና ጋር ለሚያከናውኑት ጨዋታ  የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታውን ለማሸነፍ ፈላጎት ሲሆን  የቤት ኪንግ ፕሪምየር ሊግ የጎል መሪው የኢትዮጵያ ቡናው አቡበከር ናስር በ22 ጎሎች የኮከብ ግብ አስቆጣሪነቱ እንዲሁም የቅዱስ ጊዮርጊስ በቀድሞ የጎል አስቆጣሪ ሳልሀዲን ሰኢድ ለእሁድ ጨዋታ ዝግጅቱን አጠናቋል።  አሰልጣኝ ማሂር ዴቪስን በይፋ አሰናብተው ቀሪውን የውድድር ዓመት በዘሪሁን ሸንገታ የሚጨርሱ ቢባልም እንግሊዛዊው ፍራንክ ናፓልን ከ17ኛው ጨዋታ ጀምሮ የቡድኑ ዋና አዲሰ አሰልጣኝ  ፈረሰኞቹ  አሳውቅዋል።
እንደሚታውሰው ሳልሀዲን  ከቡድኑ  የዲሲፕሊን ቅጣት ጋር ከዋተናው ቡድን ታግዶ የነበረ ሲሆን  የፈረሰኞቹ የቀድሞ ኮከቡ እና አንጋፋ አጥቂ ሳላዲን ሰይድ በአዲሱ አሰልጣኝ ፍራንክ ትኩረት ማግኘቱ ሲሰማ። ባላፉት ሳምንታት ልምምዱን አጠናክሮ ከዋናው ቡድን ጋር መቀጠሉ ሲታወቅ በቀጣይ የሸገር ደርቢን ጨምሮ ሌሎች የሊጉ ጨዋታዎች ላይ ሳልሀዲን ሰኢድ የእንግሊዛዊው ፍራንክን ትክረት የሚይዝ ተሰላፊ እንደሚሆን ምንጮች ተናግረዋል።