አፍሪካ ዜናዎች

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት ሆኗል!

#የዋልያዎቹ እና የማሚሎዲ ሰንዳውስ የፊት አጥቂ አቡበከር ናስር (አቡኪ) የልጅ አባት መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞ የኢትዮዽያ ቡና እና አሁን በደቡብ አፍሪካ ሊግ ለማሚሎዲ ሰንዳውስ የሚጫወተው ኢትዮጵያዊው አጥቂ አቡበከር ናስር በጉዳት ለወራቶች ከሜዳ ርቆ እንደነበር አይዘነጋም። የልጅ አባቱ አቡበከር  ናስር ክለቡ ማሚሎዲ ሰንዳውንስ በቅርቡ በሚያደርገው የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች ላይ ይሳተፋል ተብሎ ይጠበቃል።
መረጃ
በቴሌግራም :-
በኢንስታግራም ገጻችንን :-
🔛ድረ ገጻችንን :-