አፍሪካ ዜናዎች

የዋልያዎቹ አለቃ ለቀጣይ ሁለት ጨዋታ 23 ተጨዋቾችን ዛሬ ይፋ አድርገዋል !

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ ጋር ለሚያደርጋቸው ሁለት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች አሠልጣኝ ውበቱ አባተ የመረጧቸው 23 ተጫዋቾች ዝርዝር  ይፋ አድርገዋል።

– ግብ ጠባቂዎች : – ሰዒድ ሀብታሙ ፣ አቡበከር ኑራ እና ፋሲል ገብረ ሚካኤል
– ተከላካይ :- ሚልዮን ሰለሞን ፣ ያሬድ ባየህ ፣ አስቻለው ታመነ ፣ ጊት ጋት ኩት ፣ ምኞት ደበበ ፣ ሱሌማን ሀሚድ ፣ ረመዳን የሱፍ እና ብርሀኑ በቀለ
– አማካይ :- ሽመልስ በቀለ ፣ ቢንያም በላይ ፣ አማኑኤል ዮሐንስ ፣ ጋቶች ፓኖም ፣ ከንአን ማርክነህ ፣ ፣ ዮሴፍ ታረቀኝ ፣ ይሁን እንደሻው እና ታፈሰ ሰለሞን
– አጥቂ :- ኡመድ ኡክሪ ፣ አቤል ያለው እና አቡበከር ናስር