ዜናዎች

የኢትዮጵያ ዋንጫ ጨዋታ ውጤቶች :-

⭕️የኢትዮጵያ ዋንጫ 2ኛ ዙር ስድስተኛ ጨዋታ ሀዋሳ ሦስተኛው ዙር የተቀላቀለ ስድስተኛው ቡድን ሆኗል!
👇
ሀዋሳ ከተማ 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
55′ አቤኔዘር ዮሐንስ / 87′ አሸናፊ ጌታቸው
ሀዋሳ ከተማ በመለያ ምቶች 5-4 በማሸነፍ ወደ ሦስተኛው ዙር የተቀላቀለ ስድስተኛው ቡድን ሆኗል።
🔛ወልዋሎ ዓ.ዩ 1-1 ሱሉልታ ክ/ከተማ
11′ ኤፍሬም ኃይለማርያም / 2′ ኪያ ወርቁ
– ሱሉልታ ክ/ከተማ በመለያ ምቶች 3-0 በማሸነፍ 3ኛ ዙር መቀላቀል ችሏል።
🔛⭕️ሸገር ከተማ 3-2 ቦሌ ክ/ከተማ
18′ ሰይፈ ዛኪር / 38′ ዑመድ ኦፒቲ
53′ ምስጋናው ሚልኪያስ / 83′ ጁንዲ ሀጂ
81′ ያሬድ መኮንን
– ሸገር ከተማ ወደ 3ኛ ዙር ያለፈ ሁለተኛው ቡድን ሆኗል።
🔛⭕️ወላይታ ድቻ 0-0 መቐለ 70 እንደርታ
– ወላይታ ድቻ በመለያ ፍፁም ቅጣት ምቶች 3-1 በማሸነፍ ወደ 3ኛው ዙር የተቀላቀለ ሦስተኛው ቡድን ሆኗል።
May be an image of 7 people, people playing football, people playing soccer and text that says 'KIt KENDI স্নপ Biruk 18 TSEGAYE 新品 8'
⭕️የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር 4ኛ የረፋድ የጨዋታ ውጤት
ድሬዳዋ ከተማ 1-0 አርባምንጭ ከተማ
84′ አብዱልሰላም የሱፍ
ድሬዳዋ ከተማ ወደ ሦስተኛ ዙር የተሸጋገረ አራተኛ ቡድን ሆኗል።
⭕️የኢትዮጵያ ዋንጫ ሁለተኛ ዙር አምስተኛ ጨዋታ ውጤት
ኢትዮጵያ መድን 2-0 ፋሲል ከነማ
24′ ዳዊት ተፈራ
45+2′ መሐመድ አበራ
– ኢትዮጵያ መድን ወደ ሦስተኛ ዙር ያለፈ አምስተኛ ቡድን ሆኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *