ዜናዎች

ዓለምን በአወዛጋቢው የማራቶን ውጤት ላይ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽኑ ምርመራ መጀመሩን አስታወቀ!

👇
በእሁዱ የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን ሆን ብለው ውጤት ለቅቀዋል በሚል የቤጂንግ ግማሽ ማራቶን አወዛጋቢ አጨራረስን በተመለከተ በኢትዮጵዮኑ አትሌቶች ላይ ምርመራ መጀመሩን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አስታውቋል፡፡
በውድድሩ ላይ ኬኒያዊያኑ ሮበርት ኬተር እና ዊሊ ምናንጋት እንዲሁም ኢትዮጵያዊው ደጀኔ ኃይሉ ወደ መጨረሻው መስመር ሲደርሱ ፍጥነታቸውን መቀነሳቸውን እንዲሁም ቻይናዊው አትሌት ቀድሞ እንዲገባ ሲጠቁሙ የሚያሳየውን ምስል ተመልከቱ…