አትሌቲክስ

እሁድ በዓለም ሻምፒዮና የሚጠበቀው አትሌት በሪሁን አረጋዊ በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች ዕርዳታ አድርጓል!

👇
የፊታችን ቅዳሜ ማርች 30/2024 በሰርቢያ ቤልግሬድ በሚካሄደው ተጠባቂው የ45ኛው ዓለም አገር አቋራጭ አትሌቲከስ ሻምፒዮና ከሚካፈሉ እና በውጤት ከሚጠበቁ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አንዱ በሪሁን አረጋዊ ወደ ሰርቢያ ከማቅናቱ በፊት ለወገኖቹ ዕርዳታ አድርጓል።
አትሌት በርሁን ዕርዳታውን ለ400 ሰወች ከ60 በላይ ኩንታል እህል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች እንዲደርስ አድርጓል።