ዜናዎች

ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ተሰማ ወደ ቶኪዮ አቅንተዋል !

በዓለም አቀፍ እና በአህጉር አቀፍ ውድድሮች ኢትዮዽያን በዳኝነት በመወከል የሚታወቁት ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክተሰማ በትላንትናው ዕለት ወደ ጃፓን አቅንቷል።ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ ወደ ቶክዮ ያቀኑት ሊጀመር ቀናቶች በቀሩት የቶኪዮ ኦሎምፒክ በእግር ኳስ ዳኝነት በመወከል ሲሆን ከዋናዳኝነት በተጨማሪም ኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ባምላክ በቫር ዳኝነት በመወከል በቶክዮ ኦሎምፒክ የሚዳኙ ይሆናል።