አትሌቲክስ ዜናዎች

ኢትዮዽያዊያን አትሌቶች በዳይመንድ ሊግ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል!

Rabat Diamond League 2023

  From Abdu Muhammed

በሞሮኮ ራባት ዳይመንድ ሊግ የ1500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያዊያን እንስት አትሌቶች ከ1ኛ እስከ 4ኛ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል። በውድድሩን ጉዳፍ ፀጋዬ በ3:54.03  በቀዳሚነት ስታሸንፍ አትሌት ፍሬወይኒ ሀይሉ፣ ብሪኪ ሃይሎም እና ወርቅነሽ መሠለ ተከታትለው በመግባት አሸንፈዋል።