አፍሪካ ዜናዎች

አደይ አበባ ስታድየም በጊዜ ባለመጠናቀቁ ወጪው የ13.3 ቢሊየን ብር ጭማሪ አሳይቷል!


ከስድስት አመት በፊት የተጀመረው የአደይ አበባ ስታደየም ግንባታ ስታድየሙ ሲጀመር በ5.7 ቢሊየን ብር ለማጠናቀቅ ቢታሰብም አሁን ላይ ግንባታውን እየሰራ ያለው የቻይና መንግስታዊ ድርጅት 19 ቢሊየን ብር ጠይቋል።

ግንባታው የተቋረጠው የአደይ አበባ ስታድየም እንዲጀመርም ውሳኔዎች ያስፈልጉታል። በአንድ ወር ግዜ ውስጥም መፍትሄ ያገኛል ተብሎ ይጠበቃል ሲል ጋዜጠኛ ሀብታሙ ካሳዬ ዘግቧል

#እኛ ከደረሱን መረጃዎች አንዱ ግንባታውን እያደረገ ያለው ካምፓኒ በተባለው ጊዜ ይንዳይጠናቀቅ ተጨማሪ ወጪውን እንዲከሰት ካደረገበት ምክንያቶች አንዱ ይህን ግዙፍ ስታዲየም የሚሰራው ከ10-15 ባሉ ሰራተኞች ነው ፣በአደይ አበባ ስታደየም ግንባታ ዙሪያ ያለው ዕውነታ ምን?

መረጃ
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-
https://ethio-kickoff.com