
ከጨዋታው በኃላ አቡበከር ናስር ከሱፐር ስፓርት ጋር ቆይታ አድርጓል
የዛሬው ጨዋታ እና ስላ ስቆጠራቸው ሁለቱ ጎሎኖች?
” እኛ ውጤቱ ያስፈልገናል ምክንያቱም ከመሪውም በጣም እረቀናል እና ውጤት ስለራቅን ግድ ማሸነፍ ነበረብንና አላህ ብሎ አሸንፈናል።
ድሬ ያበቀለችው ዮርዳኖስ ነበር ከጌታነህ በፊት የጎል መሪው። አሁን ደግሞ ድሬደዋ ላይ አንተ ይህንን ታሪክ ትሰብረዋለህ ?
“ኢህሽ አላህ ይሆናል ። አዎ ከአላህ ጋር የተሻለ ነገር ለማድረግ ነው የምፈሌገው። በየጨዋታው ትኩረት ይዤ ነው የምጫወተው። አላህ ካለ እሰብረዋለሁ ብዬ አስባለሁ”
ጊዮርጊስ