አፍሪካ ዜናዎች

ታዳጊዎቹ በአዘጋጇ ተሸንፈው ከውድድሩ ውጪ ሆነዋል!

👇
በዮጋንዳ እየተካሄደ ባለው የሴካፋ ከ15 ዓመት በታች ውድድር የኢትዮጵያ ታዳጊ ብሔራዊ ቡድን በዩጋንዳ 4 ለ 0 ተሸንፏል ።
በዚህ መሠረት የኢትዮጵያ ከ 15 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ 4 ነጥብ በደቡብ ሱዳን በጎል ክፍያ ተበልጦ ከምድቡ ማለፍ ሳይችል ቀርቷል።
የጅቡቲ ብሔራዊ ቡድን ባደረጋቸው ሦስት የምድብ ጨዋታዎች በአጠቃላይ 35 ጎል ተቆጥሮበት ከውድድሩ ተሰናብተዋል