አፍሪካ ዜናዎች

ብሔራዊ ቡድኑ ከሌሶቶ ጋር ለሚያደርጋቸው የወዳጅነት ጨዋታዎች ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ ተደርጓል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በመጪው ሐሙስ መጋቢት 12 እና እሁድ መጋቢት 15 ከሌሶቶ ብሔራዊ ቡድን ጋር አዲስ አበባ ላይ ለሚያደርጋቸው የአቋም መለኪያ ጨዋታዎች አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለ26 ተጫዋቾች ጥሪ አድርገዋል።
ጥሪ የተደረገላቸው ተጫዋቾች እስከ ነገ 6፡00 በጁፒተር ሆቴል ሪፖርት አድርገው በመሰባሰብ ዝግጅት እንዲጀምሩ ጥሪ ቀርቧል።
ጥሪ የተደረገላቸው
👇
ግብ ጠባቂዎች
ሰዒድ ሀብታሙ – አዳማ ከተማ
ፍሬው ጌታሁን – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ባሕሩ ነጋሽ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ተከላካዮች
ሄኖክ አዱኛ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ብርሃኑ በቀለ – ሲዳማ ቡና
አስቻለው ታመነ – መቻል
ያሬድ ባዬህ – ባህር ዳር ከተማ
ሚሊዮን ሰለሞን – ኢትዮጵያ መድን
ፈቱዲን ጀማል – ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ፍቅሩ ዓለማየሁ – አዳማ ከተማ
ረመዳን የሱፍ – ቅዱስ ጊዮርጊስ
ያሬድ ካሳዬ – ኢትዮጵያ መድን
አማካዮች
ጋቶች ፓኖም – ፋሲል ከነማ
ብሩክ ማርቆስ – ሀዲያ ሆሳዕና
አብነት ደምሴ – ወላይታ ድቻ
ቢኒያም ዐይተን – አዳማ ከተማ
አብዱልከሪም ወርቁ – ኢትዮጵያ ቡና
አማኑኤል ዮሐንስ – ኢትዮጵያ ቡና
ሱራፌል ዳኛቸው – ሎውደን ዩናይትድ
አጥቂዎች
አቤል ያለው – ዜድ
ሀብታሙ ታደሰ – ባህር ዳር ከተማ
ቸርነት ጉግሳ – ባህር ዳር ከተማ
ከነዓን ማርክነህ – መቻል
ዳዋ ሆቴሳ – ሀዲያ ሆሳዕና
ቢኒያም ፍቅሩ – ወላይታ ድቻ
መስፍን ታፈሰ – ኢትዮጵያ ቡና
ሽመክት ጉግሳ – ፋሲል ከነማ
May be an image of 8 people, people playing soccer and text