ቤትኪንግ ፕሪሜር ሊግ ዜናዎች

#ሰለ ነገው ሸገር ደርቢ / 2015 ተጨማሪ መረጃዎች

 

የ12ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ
ቅዱስ ጊዬርጊስ ከ ኢትዮጵያ ቡና

ቅዳሜ ጥር 27/2015 ዓ.ም
9:00 ሰዓት
በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም

* ትኬት ከቀኑ 6:00 ሰዓት ጀምሮ መሸጥ ይጀምራል።

* የስታዲየም በሮች በተመሳሳይ ከ6:00 ሰዓት ጀምሮ ይከፈታሉ።

* የክቡር ትሪቡን በር በተዘጋጁ ልዩ ባጆች ብቻ የሚገባበት ሲሆን ጥላ ፎቅ 200 ብር ፣ ከማን አንሼ 100 ብር ፣ ካታንጋ 50 ብር እንዲሁም ሚስማር ተራ እና ዳፍ መግቢያ ዋጋ 20 ብር ነው።

* ከስታዲየም ግቢ ውጭ ሁለት የዩንቨርሲቲው መግቢያ በሮች ለሁለቱም ክለቦች የተዘጋጁ ሲሆን ነፃ ከአልኮል ነፃ ማልት መጠጥ ከስታዲየም ውጪ ይቀርባል።

* በእለቱ ባለው የመክፍቻ ፕሮግራም የተለያዩ ትርዒቶች የሚቀርቡ ሲሆን ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች በታዳሚነት ይገኛሉ ።

📸ቲክቫህ ስፖርት
መረጃ
👇
በቴሌግራም :-

https://t.me/Ethio_Kickoff

በኢንስታግራም ገጻችንን :-
https://www.instagram.com/ethio_kick

🔛ድረ ገጻችንን :-

Home page