ዜናዎች

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን (ሉሲዎቹ’) በዛሬው ዕለት ጥሪ ተደረገላቸው !

ለኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን /ሉሲዎቹ/ ከሚያዝያ 02 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ሚያዚያ 5 ቀን 2013 ዓ.ም ከደቡብ ሱዳን ጋር ለሚያካሂዱት የወዳጅነት ጨዋታ ለ26 እጩ ተጫዋቾች መጋቢት 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከረፋዱ 5፡00 ሰዓት በአዲስ አበባ ስታዲየም ተገኝተው ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ተደረገላቸው ፡፡ የተመረጡ እጩ ተጫዋቾች ዝርዝር :-
ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
1. ሎዛ አበራ
2. ንግስት መአዛ
3. ታሪኳ ደቤሶ
4. ብዙአየሁ ታደሰ
5. አለምነሽ ገረመው
6. እመቤት አዲሱ
7. አረጋሽ ካልሳ
8. ሰናይት ቦጋለ
ከአዳማ ከተማ
1. እምወድሽ ይርጋሸዋ
ከጌድዮ ዲላ
1. እፀገነት ግርማ
ከመከላከያ
1. ታሪኳ በርገና
2. ሴናፍ ዋቁማ
3. ፂዎን እስጢፋኖስ
4. መሳይ ተመስገን
ከሐዋሳ ከተማ
1. መሳይ ተመስገን
2. ነፃነት መና
3. ትዝታ ኃ/ሚካኤል
ከአዲስ አበባ ከተማ
1. አብነት ለገሰ
ከኢትዮ ኤሌትሪክ
1. ዮርዳኖስ ምኡዝ
2. እፀገነት ብዙነህ
3. ሲሳይ ገ/ዋህድ
ከድሬዳዋ ከተማ
1. ሀሳቤ ምኡዝ
2. ማዕድን ሳህሉ
ከኢትዮጵያ ወጣቶች ስፖርት አካዳሚ
1. ንግስት በቀለ
2. የምስራች ሞገስ
ከአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ
1. ቤዛዊት ንጉሴ