አትሌቲክስ

ሁለተኛው ወርቅ -በፍሬወይኒ ተገኝቷል

⭕ ሁለተኛው ወርቅ -በፍሬወይኒ ተገኝቷል
በሞሽቱ የዓለም ሻምፒዮና በሴቶች የ1500 ሜትር ውድድር ኢትዮጵያ የሻምፒዮናውን ሁለተኛ የወርቅ ሜዳሊያ ደግሞ በፍሬወይኒ አሸነፈች።